Abol TV
@AbolTV
  • 516K subscribers
  • 1.1K videos
  • 116.8M views
  • Ethiopia
  • Joined Jan 4, 2021

የኤምኔት አዲሱ ቻናል አቦል ቲቪ ዲኤስቲቪን ሊቀላቀል ነው ። ይህ የቴሌቪዥን ቻናል ልዩ እና ለኢትዮጵያዊ ታዳሚዎች የሚቀርብ ነው። በብዙ ሚሊዮን ኢንቨስትመንት በምስራቅ አፍሪካ ባሉ ሀገራት በማሽያ ማጂክ ቦንጎ (ታንዛንያ)፣ ማሽያ ማጂክ ምስራቅ (ኬንያ)፣ ማሺያ ማጂክ ፕላስ (ኬንያ)፣ ፐርል ማጂክ (ዩጋንዳ)፣ እና ፐርል ማጂክ ፕራይም (ዩጋንዳ)፣ ያዘጋጀዉን ኤምኔት አዲሱን እና አዝናኝ የሆነዉን አቦል ቲቪን ለማካተት ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህ ቻናል ተመልካች የሚፈልገው ተከታታይ ድራማ፣አዝናኝ የህጻናት ዝግጅቶች፣ ሙዚቃ እና ሌሎችም ይገኙበታል። አቦል ቲቪን በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 146 ላይ ብቻ የሚገኝ ይሆናል።

  • አደይ
  • ድራማ
  • #ፍቅር
  • #ጓደኝነት
  • #ጥበብ
  • #ቤተሰብ
  • #አቦል
  • #አቦልቲቪ

Abol TV YouTube stats

Subscribers, views, growth and top videos for Abol TV.

Channels ranked near Abol TV

Abol TV is #162,231 worldwide by subscribers, among the top YouTube channels Nexlev tracks.

  1. #162,172BUZZONIC516K subscribers
  2. #162,177PakTellyworld516K subscribers
  3. #162,187Hammoud | حمود516K subscribers
  4. #162,231Abol TVThis channel516K subscribers
  5. #162,247Artpaper Sheet516K subscribers
  6. #162,252I'm not Norm516K subscribers
  7. #162,255GG516K subscribers

More free YouTube tools

Free to use, from Nexlev.

See all free tools

Get 40+ research tools on every YouTube page with the Nexlev Chrome Extension

Try for free now
Abol TV YouTube Stats: Subscribers, Views & Growth | Nexlev